To all parents/guardians
We would like to inform you about the start of the school year as follows:
1. Monday, September 16 - teachers' meeting (last year's work report submission date).
2.Tuesday September 17 - is the day for teachers' preparation, mutual consultation and feedback.
3. On Wednesday, September 18, school will begin and it will be half days for the rest of the week.
ለተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊወች በሙሉ:-
እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የት/ት ዘመን አደረሳችሁ እያልን የት/ት አጀማመርን በተመለከተ እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን::
1. ሰኞ መስከረም 06/2017 ዓ.ም የመምህራን ስብሰባ(የባለፈው ዓመት የስራ ሪፖርት የሚቀርብበት ቀን)፣
2.ማክሰኞ መስከረም 07/2017 ዓ.ም የመምህራን የዝግጅት፣ የእርስ በእርስ የምክክር እና አስተያየት የመሰጣጫ ቀን እና
3. ረቡዕ መስከረም 08/2017 ዓ.ም የግማሽ ቀን ት/ት ይጀመራል::
Tags
news